ኢንተርሊንግዌ

ኢንተርሊንግዌ (Interlingue) በ1914 ዓ.ም.

በኤድጋር ደቫል የተፈጠረ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። በመጀመርያው ስሙ «ኦክሲደንታል» ነበር። መሠረቱ የተለቀመው በተለይ በምዕራብ አውሮፓ ከሚገኙ ቋንቋዎች ነበር። ስለዚህ ለሮማይስጥ ከፍተኛ ተመሳሳይነት አለው። ከ2ኛ አለማዊ ጦርነት በፊት ከኤስፔራንቶ በኋላ በተናጋሪዎች ቁጥር 2ኛው ትልቁ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነበር። ከጦርነቱ በኋላ ስሙ ከ«ኦክሲደንታል» ወደ «ኢንተርሊንግዌ» ተቀየረ። ነገር ግን ሌላ «ኢንተርሊንጉዋ» የተባለ ሰው ሠራሽ ቋንቋ በዚያን ጊዜ ስለ ታየ፡ የ«ኢንተርሊንግዌ» ተጽእኖው ይጠውልግ ጀመር።

ምሳሌ

ያባታችን ጸሎት በኢንተርሊንግዌ:

    Patre nor, qui es in li cieles.
    Mey tui nómine esser sanctificat,
    mey tui regnia venir.
    Mey tui vole esser fat
    qualmen in li cieles talmen anc sur li terre.
    Da nos hodie nor pan omnidial,
    e pardona nor débites,
    qualmen anc noi pardona nor debitores.
    E ne inducte nos in tentation,
    ma libera nos de lu mal.
    Amen.
    ፓትረ ኖር፣ ኪ ኤስ ኤን ሊ ጺየለስ
    መይ ቱዊ ኖሚነ ኤሠር ሳንክቲፊካት
    መይ ቱዊ ረግኒያ ቨኒር
    መይ ቱዊ ቮለር ኤሠር ፋት
    ኳልመን ኤን ሊ ጺየለስ ታልመን አንክ ሱር ሊ ተረ
    ዳ ኖስ ሆዲየ ኖር ፓን ኦምኒዲያል
    ኤ ፓርዶና ኖስ ደቢተስ
    ኳልመን አንክ ኖይ ፓርዶና ኖስ ደቢቶረስ
    ኤ ነ ኢንዱክተ ኖስ ኢን ተንታጽዮን
    ማ ሊበራ ኖስ ደ ሉ ማል
    አመን

የቋንቋው ስዋሰው መረጃ

Tags:

2ኛ አለማዊ ጦርነትሮማይስጥአውሮፓኢንተርሊንጉዋኤስፔራንቶኤድጋር ደቫል

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

መጽሐፈ ኩፋሌሥነ ጥበብባቲ ቅኝትዩጋንዳቡናዓፄ ቴዎድሮስአሦርየተባበሩት መንግሥታት ድርጅትሰቆጣዓመት በዓላት እና ታሪካዊ ማስታወሻዎችፍልስጤምነብርከባቢ አየርአበበ ተሰማብሆር1996መጽሐፈ ሲራክአማራ (ክልል)ኦሮሞህይወትፀደይሳይንስፀሐይዋናው ገጽየአፍሪካ ቀንድክርስቲያኖ ሮናልዶትምህርተ፡ጤናሊኑክስአንታርክቲካመስከረምጣና ሐይቅእሑድማሊካውናስመዓዛ ብሩጭፈራተውሳከ ግሥሳዳም ሁሴንመርየም የእየሱስ (አ.ሰ) እናትአዕምሮሕግሕገ መንግሥትወልቂጤካርቦን ክልቶኦክሳይድቡዳይቺም ቂንጥር ሆና ቡታንታ አማራትዌብሳይትመርካቶሚያዚያ ፳፪የማርቆስ ወንጌልየኢትዮጵያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ኤጀንሲዎችሊትዌኒያየሐዋርያት ሥራ ፩ማንችስተር ዩናይትድየዮሐንስ ራዕይመዝገበ ዕውቀትራስታፋራይ እንቅስቃሴቀረሮዋና ገጽዋሺንግተን ዲሲጭላዳ ዝንጀሮማዳጋስካርአብዲሳ አጋቶማስ ኤዲሶንዶሮ ወጥሰብለ ወንጌልአይስላንድጠቅላይ ሚኒስትርቃል (የቋንቋ አካል)ራያሀበሻፕሮቴስታንትአቡነ ቴዎፍሎስቀለም🡆 More