ኢስላማባድ (اسلام آباد) የፓኪስታን ዋና ከተማ ነው። በካራቺ ፈንታ የመንግሥት መቀመጫ እንዲሆን በ1953 ዓ.ም.
ተመሠረተ። በ1959 ዓ.ም. መቀመጫው በይፋ ወዲህ ተዛወረ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 601,600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 33°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 73°08′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ኢስላማባድ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.