ሥነ አካል አይን

አይን የብርሃንን መኖር የሚያሳውቅ የስሜት ህዋስ ነው። ይህንንም ተግባር የሚፈጽመው አሱ ላይ ያረፈውን ብርሃን ወደ ኮርንቲና ኬሚካል በመቀየር ያንን መልእክት በነርቮቻችን አድርጎ ወደ አንጎላችን በማሻገር ነው። ብዙ ህይወት ያላቸው ነገሮች አይን አላቸው ነገር ግን የሁሉም አይን አንድ አይነት ሃይል ወይም ተፈጥሮ የለውም። ለምሳሌ የጥቃቅን እንስሶች አይን እንደሰው ልጅ አይን አካባቢያቸውን በሚገባ ለይተው እንዲያዩ ሳይሆን የሚረዳቸው እንዴው ለወጉ የብርሃንን መኖር ወይም አለመኖር ብቻ እንዲያውቁ ነው የሚረዳቸው። ሌሎች ታላላቅ እንስሳት በጣም የተወሳሰብ አይን ሲኖራቸው አይናቸውም ከአዕምሮአቸው ጋር የሚያያዙባቸው የነርቭ ክፍሎች እንዲሁ የተወሳሰቡ ናቸው። ባጠቃላይ 96% የሚሆን በምድራችን የሚኖሩ እንስሶች የተወሳሰቡ አይኖች ሲኖሩዋቸው እነዚህ የተወሳሰቡ አይኖች በ10 ዓይነት ለይቶ የማየት ችሎታ ይከፈላሉ።

Eye
ሥነ አካል አይን
የሰው ልጅ አይን.
ሥነ አካል አይን
ኮምፓውንድ አይን የአንታርክቲ ቅሪል

ተጨማሪ ይዩ


Tags:

ብርሃንአዕምሮ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቫስኮ ደጋማእየሱስ ክርስቶስቀስተ ደመናፀሐይአቡነ ቴዎፍሎስመሐሙድ አህመድሳላ (እንስሳ)ጊዜዋብርሃኑ ዘሪሁንክራርሞሮኮየዮሐንስ ራዕይደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልእስያየዮሐንስ ወንጌልጉልባንደቡብ ኮርያሜሪ አርምዴዐምደ ጽዮንአቡነ ተክለ ሃይማኖትመስመርቅድስት አርሴማአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲፋሲል ግቢዳዊትጳውሎስደርግሕገ መንግሥትሆሎኮስትአለቃ ገብረ ሐናአሸናፊ ከበደአፈወርቅ ገብረኢየሱስጋምቤላ (ከተማ)ጸጋዬ ገብረ መድህንድሬዳዋብጉርሀመርየሂንዱ ሃይማኖትአክሊሉ ለማ።ስም (ሰዋስው)ፓርላማአስቴር አወቀየኢትዮጵያ የ5 ሺ ዓመት ታሪክ ከኖኅ እስከ ኢህአዴግየኢትዮጵያ ሙዚቃዓረፍተ-ነገርየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራጎንደር ከተማኤቨረስት ተራራወሎዲያቆንኪዳነ ወልድ ክፍሌየልም እዣትየዶሮ ጉንፋንትንቢተ ኢሳይያስሶፍ-ዑመርአውስትራልያግብርገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽክትፎየኢትዮጵያ ካርታታሪክአየርላንድ ሪፐብሊክቀጭኔመስተዋድድበ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥትጅቡቲ (ከተማ)ጉግልቱርክመንግሥተ ኢትዮጵያዓፄ ቴዎድሮስየአለም አገራት ዝርዝርጃፓንኛበላይ ዘለቀ🡆 More