አምስተርዳም በይፋ (በሕግ) ከ1806 ዓ.ም.
ጀምሮ የነዘርላንድ ዋና ከተማ ሆኗል። ሆኖም የነዘርላንድ መንግሥት መቀመጫ በተግባር በደን ሃግ ከተማ ቆይቷል።
በዚህ ሥፍራ መንደር ከ1267 ዓ.ም. ጀምሮ ይዘገባል፤ ስሙም «አምስተለርዳም» ማለት «የአምስተል ወንዝ ገደብ» ተባለ። ወንዙም ከጥንታዊ ሆላንድኛ /አመሰተለ/ «ውሃ ሠፈር» ተሰየመ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 737,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 52°21′ ሰሜን ኬክሮስ እና 04°54′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article አምስተርዳም, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.