ቶክዮ

ቶክዮ (東京) የጃፓን ዋና ከተማ ነው።

ቶክዮ
ከአለም በእግረኛ እንቅስቃሴ የላቀ የሚባለው የሀሺኮ መስቀለኛ መንገድ ሺቡያ የባቡር መሳፈሪያ አጠገብ

ቶክዮ መጀመርያ ኤዶ ተብሎ የተሰራው በ1449 ዓ.ም. ሲሆን በ1595 ዓ.ም. የጃፓን መንግሥት መቀመጫ ከክዮቶ ወደዚህ ተዛወረ። በ1860 ዓ.ም. ስሙ 'ቶክዮ' ('የምሥራቅ ዋና ከተማ') ሆነ።

የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 35,327,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 12,790,000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 35°40′ ሰሜን ኬክሮስ እና 139°45′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።

Tags:

ዋና ከተማጃፓን

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ብርጭቆኦዴሣመሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲሐረግ (ስዋሰው)ፋሲካሀመርፈረንሣይቀረፋ1 እ.ኤ.አ.1949 እ.ኤ.አ.ቅዱስ ያሬድትዝታኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽንመጽሐፈ ኩፋሌጂዎሜትሪስሜን አሜሪካዐምደ ጽዮንትንቢተ ኢሳይያስአገውኛአለማየሁ እሸቴአብደላ እዝራማጅራት ገትርሦስትመንፈስ ቅዱስየዓለም የመሬት ስፋትድሬዳዋዩናይትድ ኪንግደምቅዱስ ጴጥሮስአፈወርቅ ገብረኢየሱስሴባስቶፖል መድፍቱርክቼልሲፎርብስቀዳማዊ ምኒልክኩሽ (የካም ልጅ)መጽሐፈ ሄኖክሉክሰምበርግ (ከተማ)እንቆቅልሽማኅበረ ቅዱሳንአበበ ገላውየኩላሊት ጠጠርአንድሮሜዳ 1 (መፅሀፍ)ኪዳነ ወልድ ክፍሌየዓለም፡ታሪክ፡ከፍጥረት፡ጀምሮ፡እስከ፡ዘመናችን፡ድረስ፡ 1834በገናፋኖናይሎ ሳህራዊ ቋንቋዎችቢን ላዲንሌዊለዳኛ የነገሩት በርጥብ ያቃጠሉትቅዱስ ገብርኤልኖኅካሊፎርኒያጳውሎስ ኞኞቀንአላስካጆ ባይድንመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልጋጥመ-ብዙከነዓን (የካም ልጅ)የወፍ በሽታጨዋታዎችየኅልውና ቀውስድመትጠጅ2011 እ.ኤ.አ.ቤተ ልሔምየኢትዮጵያ ቋንቋዎችእንግሊዝኛይኩኖ አምላክቦሌ ዓለም አቀፍ ጥያራ ጣቢያብሔርሳዑዲ አረቢያፈሳሸ ኃጢአት🡆 More