ብራቲስላቫ (Bratislava) የስሎቫኪያ ዋና ከተማ ነው። በታሪክ መዝገብ «ብረዛላውስፑርክ» (Brezalauspurc) ተጽፎ መጀመርያው የታወቀ በ899 ዓ.ም.
ነበር። በ992 ዓ.ም. ገደማ በወጡ መሐለቆች ደግሞ ስሙ «ብራስላቫ» ወይም «ፕሬስላቫ» ተጽፎ ይገኛል። ይህም በጀርመንኛ Pressburg (ፕሬስቡርግ) ስለ ሆነ እስከ 1911 ዓ.ም. ስሙ ያው ሆነ። በ1911 ዓ.ም. ስሙም ወደ ብራቲስላቫ ተቀየረ።
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 426,091 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 48°9′ ሰሜን ኬክሮስ እና 17°6′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ብራቲስላቫ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.