ባልጩት ዋቅላሚዎች

ባልጩት ዋቅላሚዎች “diatoms” ባሲላሮፋይታዎች የሚባሉት ናቸው፡፡ በአስደናቂ ሁኔታ ውብ የሆነ የሲሊካ ቅርፊት ወይም ፍሩስቱል “frustules” ያላቸው ሲሆን ባልጩት ዋቅላሚዎች በጣም ከሚወደዱ ደቂቅ ቅሪተዓካላት ውስጥ ዋነኞቹ ናቸው፡፡ ደግሞም እጅግ በጣም አስፈላጊ የሚባሉ የውሃ ውስጥ ደቂቅ አካላት ናቸው፡፡ ጨዋማ በሆኑ እና ባልሆኑ የውሃ ስርዓተ ምህዳሮች ውስጥ በመንሳፈፍ እንዲሁም በደለል ውስጥ እጅግ በስፋት ይገኛሉ፡፡ በብርሃን አስተፃምሮ ምግብ ማምረት የሚችሉ በመሆናቸው ለውሃ ውስጥ ፍጥረታት እንደ ምግብነት ያገለግላሉ፡፡ እንደውም አንዳንዶቹ በአፈር ውስጥና እርጥበታማ በሆኑ ሳረንስቶች ላይ ይገኛሉ፡፡

ባልጩት ዋቅላሚዎች
ባልጩት ዋቅላሚዎች

Tags:

ዋቅላሚ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ቁርአንጀጎል ግንብአውሮፓ ህብረትጥቅምት ፪የሉቃስ ወንጌል643 እ.ኤ.አ.የወባ ትንኝጎንደር ከተማኤርትራብርጭቆክርስቶስውክፔዲያይስማዕከ ወርቁቀዳማዊ ምኒልክየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትያንድ እርሻ እሸት ያንድ ላም ወተትአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትአሬራደቡብ ኮርያልምጭአስራት ወልደየስዓለም-አቀፍ መደበኛ የመጽሐፍ ቁጥርደርግክርስቲያኖ ሮናልዶቻይናየሮበርት ሙጋቤ ቀልዶችታምራት ሞላአዶልፍ ሂትለርመጋቢትብጉርጉግልማህበራዊ ሚዲያሸዋረጋ ምኒልክዓፄ ዘርአ ያዕቆብእዮብ መኮንንእስያየአክሱም ሐውልትኢያሪኮቆለጥጳውሎስ ኞኞደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልልሶቪዬት ሕብረትስሜን አፍሪካየዮሐንስ ወንጌልሰዋስውእስልምናገጣምያንGenatምሳሌፖለቲካሃሙራቢድብፖርቱጊዝኛወንጌልበጀትባሕር-ዳርኣበራ ሞላአይሁድናምግብየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችግመልየፕሮግራም ቋንቋመባዓ ጽዮንኦሮማይኮምፒዩተርኤችአይቪ1147 እ.ኤ.አ.የአድዋ ጦርነት🡆 More