ታሪክ

ታሪክ

ታሪክ በየመልክዓ ምድሩ

ታሪክ ታሪካዊ አቆጣጠር በየክፍለዘመኑ

የታሪክ መደቦች ሙሉ ዝርዝር


ታሪክታሪክታሪክታሪክታሪክታሪክታሪክታሪክ

የዕለቱ የታሪክ ምርጥ ጽሁፍ

ልድያ


ታሪክ
የልድያ አገር ቤት ስፍራ

ልድያ (አሦርኛ፦ ሉዱ፤ ዕብራይስጥלוד /ሉድ/፣ ግሪክΛυδία /ሉዲያ/) በምዕራብ ትንሹ እስያ የተገኘ ታሪካዊ አውራጃና መንግሥት ነበር።

በታወቀበት ዘመን ዋና ከተማው ሰርዴስ ሆነ። በአንድ ወቅት የትንሹ እስያ ምዕራብ ክፍል በሙሉ የሉድያ ግዛት ነበረ። በኋለ ዘመን ደግሞ ልድያ የሮማ መንግሥት ጠቅላይ ግዛት ነበረ። መሐለቅ መጀመርያ የተፈጠረው በልድያ ክ.በ. 660 አመት ያሕል እንደ ነበረ ይታመናል።

አቀማመጥ

የታሪካዊው ልድያ ጠረፎች በዘመናት ላይ ይለያዩ ነበር። በመጀመርያ በሚስያ፣ በካርያ፣ በፍርግያና በዮንያ ይወሰን ነበር። በኋላ፣ የንጉሦች አልያቴስና ቅሮይሶስ ሠልፎች ልድያን ሲያስፋፏት፣ ከሉቅያ በቀር ትንሹን እስያ ከሃሊስ ወንዝ ምዕራብ በሙሉ ገዙ። ከፋርስ ወረራ ቀጥሎ ማያንድሮስ ወንዝ በፋርስ መንግሥት የክፍላገሩ ደቡብ ጠረፍ ሆነ። በሮማ መንግሥት ውስጥ ደግሞ የልድያ ጠቅላይ ግዛት በአንድ በኩል ከሚስያና ከካርያ መካከል በሌላውም በኩል ከፍርግያና ከአይጋዮስ ባሕር መካከል ያለው አገር ሁሉ ነበረ።

ቋንቋ

ቋንቋቸው ሉድኛ በሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ሲሆን በዚሁም ቤተሠብ ውስጥ የአናቶላዊ ቅርንጫፍ አባል ነበር። ስለዚህ የሉዊኛና የኬጥኛ ቅርብ ዘመድ ነው። ሉድኛም በመጨረሻ እስከ 1ኛ ክፍለ ዘመን ከክርስቶስ በፊት ድረስ እንደ መነጋገርያ ሆኖ ቆየ።

ሙሉውን ለማንበብ .. ...

Tags:

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የሰው ልጅየኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙርልጅጊዜዴሞክራሲምሥራቅአንድ ፈቃድየእብድ ውሻ በሽታኩሻዊ ቋንቋዎችየኢትዮጵያ አየር መንገድስእላዊ መዝገበ ቃላትኣበራ ሞላእሌኒወንጌልስጋበልሀጫሉሁንዴሳሶዶጅማሕግግሸን ደብረ ከርቤ ማርያምኤርትራአስቴር አወቀሲሳይ ንጉሱአፋር (ብሔር)ከተማቴዲ አፍሮሰጎንሩዝሳጥናኤልሥነ ምግባርወሲባዊ ግንኙነትሊዮኔል ሜሲማህተማ ጋንዲኦርቶዶክስፕላኔትመካከለኛ ዘመንሰምና ፈትልሥነ ጽሑፍራያኦሪት ዘፍጥረትጫትቤተ መድኃኔ ዓለምየኖህ መርከብየወላይታ ዞንገዳዩ ባልሽ የሞተው ወንድምሽካናዳሕፃን ልጅኢያሱ ፭ኛ1971 እ.ኤ.አ.ድመትመጥምቁ ዮሐንስከፍታ (ቶፖግራፊ)ዋናው ገጽ/ለጀማሪወች/ፊደል አጻጻፍኦሮሞሸለምጥማጥእንስሳፖለቲካየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ሐሪ አትከንስአዳም ረታፔንስልቫኒያ ጀርመንኛኮኒ ፍራንሲስLሰንበትባሕላዊ መድኃኒትኦሮማይንግሥት ኤልሣቤጥ ዳግማዊትጡት አጥቢእያሱ ፭ኛኩሽ (የካም ልጅ)የሐበሻ ተረት 1899ዘምባባኢራቅስልጤሰለሞንየደም ቧንቧማሞ ውድነህ🡆 More