የመልክዓ ምድር ጥናት (ወይም ጂዎግራፊ) የመሬት ን፣ ገጽታዋን፣ የገጽታዋን መልክ፣ በላይዋ ላይ የሚፈጠሩ ክስተቶችንና ነዋሪዎቿን በአጠቃላይ የሚያጠና የዕውቀት ዘርፍ ነው። ቃሉ ጂዎግራፊ ከግሪክ γεωγραφία /ጌዮግራፊያ/ የመጣ ሲሆን የቃል ተቃል ትርጉሙ «ምድር መጻፍ» ማለት ነው። ከታሪክ ጋር ሲነጻጸር፣ ታሪክ መሬትን ከጊዜ አንጻር ሲያጠና፣ ሥነ መልክዓ ምድር፣ መሬትን ከኅዋ አንጻር ያጠናል ማለት ነው።
አፍሪካ | አንታርክቲካ | እስያ | አሜሪካ | አውሮፓ | አውስትራሊያ |
ጂዎግራፊ
ጂዎግራፊ | አጠቃላይ የመልከዓ ምድር መደቦች መደቦች |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article በር:መልክዐ ምድር, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.