ስፖርት የተደራጀ እና ውድድራዊ መልክ ያለው አካላዊ ብቃትን እና ነጻ ጨዋታን (fair play) የሚጋብዝ እንቅስቃሴ ነው። የሚመራው ራሳቸውን ችለው በተቀመጡ ህጎች እና ደንቦች ነው። የተወዳዳሪው አካላዊ ጥንካሬ እና ብቃት የክንውኑን ውጠት (ማሸነፍ ወይም መሸነፍ) ይወስናሉ። አካላዊ እንቅስቃሴዎቹ የሰዎችን፣ የእንስሳቶቹን እና የመሳሪያዎቹን (መሳሪያ ስንል ኳስ፣ ጦር፣ ራኬት የመሳሰሉትን ያጠቃልላል) እንቅስቃሴ ናቸው። ነገር ግን የካርታ እና የመደብ ጨዋታዎችን የአካል ብቃት ስለማይጠይቁ የጭንቅላት ስፖርቶች ሽንላቸዋለን።
መለጠፊያ:መዋቅር-ባህል መፅሐፍት
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ስፖርት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.