የሳይሌሲያን ቋንቋ (ሳይሌሲያን፦ ślōnskŏ gŏdka, ślōnski, አንዳንዴ ደግሞ po naszymu) በፖላንድ የላይኛው ሳይሌሲያ ክፍለ ሀገር፣ በቼክ ሪፑብሊክ እና በጀርመን ሀገር የሚነገር ቋንቋ ነው። በ2011 እ.ኤ.አ.
በፖላንድ በተካሄደው ብሔራዊ የሕዝብ ቆጠራ 509 000 ሺ ሰዎች ሳይሌሲያን የመጀመሪያ ቋንቋቸው እንደሆነ አስመዝግበዋል። አንዳንድ የቋንቋ ሊቃውንት የሳይሌሲያን ቋንቋ ከፖልኛ ቋንቋ ጋር በቅርብ የተዛመደ በመሆኑ፣ እንደ ቀበሌኛ አነጋገር ይቆጥሩታል
የሳይሌሲያ ቋንቋ ተናጋሪዎች የራሳቸው ፊደላት ስላልነበራቸው ለጽሑፍ የፖልኛን ፊደላት ይጠቀሙ ነበር። በ1998 በ10 የሳይሌሲያን ፊደላት እና ዲግራፎች (digraphs) የተመሠረተ የአጻጻፍ ደንብ ተፈጥሮ፣ በኢንተርኔትና በሳይሌሲያን ዊኪፔድያ የተስፋፋ ጥቅም ላይ ውሏል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሳይሌሲያን, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.