አገር ሳን ማሪኖ

ሳን ማሪኖ ወይም በይፋ Serenissima Repubblica di San Marino /ሴሬኒሲማ ሬፑብሊካ ዲ ሳን ማሪኖ/ «በበለጠ ሰላማዊ የሳን ማሪኖ ሪፐብሊክ» በአውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ትንሽ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ደግሞ ሳን ማሪኖ ይባላል። ብሔራዊ ቋንቋው ጣልኛ ነው። በ293 አ.ም.

ተመሰርቶ አሁንም ከሁሉ ዕድሜ ያለው ሪፐብሊክክርስቲያን አገር መሆኑን ሊኮራበት ይችላል። ከዚህ በላይ የሳን ማሪኖ ሕገ መንግሥት የተጻፈው በ1592 ዓ.ም. ሲሆን፣ ዛሬ በስራ ላይ ከሚውሉ ሕገ መንግሥታት መካከል ከሁሉ ዕድሜ ያለው ነው።


Tags:

ሕገ መንግሥትሪፐብሊክሳን ማሪኖ (ከተማ)አውሮፓክርስቲያንዋና ከተማጣልኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የሂንዱ ሃይማኖትትንቢተ ዳንኤልሆሣዕና (ከተማ)ክፍለ ዘመንእንቆቅልሽጋምቤላ (ከተማ)አለቃ ገብረሐና እና አስቂኝ ቀልዶቻቸውየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችጣይቱ ብጡልመጠነ ዙሪያዕድል ጥናትፋሲል ግቢውቅያኖስኮሶ በሽታሲዳምኛየአፍሪካ ቀንድመጽሐፈ ጦቢትሚካኤልወደፊት ገስግሺ ውድ እናት ኢትዮጵያረጅም ልቦለድየተፈጥሮ ሀብቶችእግር ኳስጤፍLአቴናቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊውክፔዲያኤርትራአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስኦሮምኛንጉሥ ካሌብ ጻድቅብሳናዲያቆንግብፅአማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍትባሕላዊ መድኃኒትዳልጋ ኣንበሳፀሐይናምሩድጥናትጂፕሲዎችማሌዢያኑግ ምግብዓፄ ሱሰኒዮስይኩኖ አምላክሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴአስቴር አወቀቀይ ተኩላዝግመተ ለውጥደምየኢትዮጵያ ሕግፋኖየሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)አፈ፡ታሪክጸጋዬ ገብረ መድህንየባቢሎን ግንብየድመት አስተኔራስ መኮንንወንጀለኛው ዳኛአንዶራመዝሙረ ዳዊትሰጎንዚምባብዌባርነትቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣአቡነ ጴጥሮስ23 Aprilማሲንቆአሸንዳየሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያንየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትሰይጣንኃይሌ ገብረ ሥላሴወሲባዊ ግንኙነትየጅብ ፍቅር🡆 More