ሳንስክሪት ጥንታዊ የሕንድ ቋንቋ ነበር። ለሕንዱ ለቡዳ እና ለጃይን ሃይማኖቶች እንደ ቅዱስ ቋንቋ ተቆጠረ። ብዙ ዘመናዊ ቋንቋዎች እንደ ህንዲ ማራጢ ወዘተ.
የወጡ ከሳንስክሪት ነው። በዚህ ረገድ እንደ ሮማይስጥ ለአውሮጳ ወይም እንደ ግዕዝ ለኢትዮጵያ የሚመስል ሁናቴ አለው።
ቋንቋው ዛሬ ባይነገርም እስከ ዛሬ ድረስ በኡታርኻንድ ክፍላገር ውስጥ ይፋዊ ኹኔታ አገኝቷል።
በብዙ አይነት ፈደሎች ሊጻፍ ይቻላል።
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሳንስክሪት, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.