ሚያዝያ ፮

ሚያዝያ ፮፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፮ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፱ ቀናት ይቀራሉ።

ታሪካዊ ማስታወሻዎች

  • ፲፰፻፷ ዓ/ም - የፋሲካ ማግሥት ዕለት መቅደላ አምባ ላይ የዓፄ ቴዎድሮስ ሠራዊት እና በሎርድ ኔፒዬር የተመራው የእንግሊዝ ሠራዊት ጦርነት ገጥመው፣ ድሉ የእንግሊዞች ሆነ። ንጉሠ ነገሥቱ ዓፄ ቴዎድሮስ በእንግሊዞች እጅ ከመውደቅ እራሳቸውን ማጥፋትን መርጠው ሽጉጣቸውን ጠጥተው ሞቱ። ቀብራቸው በመቅደላ መድኀኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ተከናወነ።
  • ፲፱፻፳፰ ዓ/ም - በሰሜን ኢትዮጵያ በኩል የገባው፤ በማርሻል ፒዬትሮ ባዶሊዮ የሚመራው የፋሺስት ኢጣልያ ሠራዊት በዚህ ዕለት ደሴን በቁጥጥሩ ሥር አዋለ።
  • ፲፱፻፸፩ ዓ/ም - የኡጋንዳው አምባ ገነን ኢዲ አሚን ከተገለበጠ በኋላ ዩሱፍ ሉሌ የአገሪቱ አዲስ ፕሬዚደንት በመኾን ቃለ መሀላቸውን ፈጸሙ።

ልደት

ሚያዝያ ፮

ሚያዝያ ፮፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፮ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፱ ቀናት ይቀራሉ።

  • ፲፰፻፷ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዓፄ ቴዎድሮስእንግሊዝ ሠራዊት ጋር መቅደላ አምባ ላይ ጦርነት ገጥመው ሲሸነፉ በጠላት እጅ ከመውደቅ በገዛ ሽጉጣቸው እራሳቸውን ገደሉ።ቀብራቸውም በመቅደላ መድኀኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ተከናወነ።

ሚያዝያ ፮

ሚያዝያ ፮፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፮ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፲፩ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፵፱ ቀናት ይቀራሉ።

  • (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 371/1829ANNUAL REVIEW FOR ETHIOPIA FOR 1974

የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ

Tags:

ሚያዝያ ፮ ታሪካዊ ማስታወሻዎችሚያዝያ ፮ ልደትሚያዝያ ፮ ዕለተ ሞትሚያዝያ ፮ ዋቢ ምንጮችሚያዝያ ፮ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርዘመነ ሉቃስዘመነ ማርቆስዘመነ ማቴዎስዘመነ ዮሐንስፀደይ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

አማርኛሐረርአገውኛፋሲል ግቢአብዮትሊያ ከበደኃይለማሪያም ደሳለኝግራኝ አህመድአባይ ወንዝ (ናይል)ዛይሴየእግር ኳስ ማህበርኢሳያስ አፈወርቂአቡነ የማታ ጎህየኢትዮጵያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ኤጀንሲዎችፈረንሳይኛጌታነህ ከበደአገውየኢትዮጵያ ታሪክ፡ ሐሪ አትከንስፋርስሥነ ጽሑፍቤተ አባ ሊባኖስዓፄ ያዕቆብአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነትቅጽልመጽሐፈ መቃብያን ሣልስሀብተ ጊዮርጊስ ዲነግዴአይሳክ ኒውተንየሉቃስ ወንጌልክርስቶስባክቴሪያሩሲያየኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠርሴማዊ ቋንቋዎችስብሐት ገብረ እግዚአብሔርደብረ ሊባኖስየኢትዮጵያ ንግድ ባንክመቅመቆሼህ ሁሴን ጅብሪልየዋና ከተማዎች ዝርዝርጲላጦስጅሩየኩሽ መንግሥትገበጣየሺጥላ ኮከብአለማየሁ እሸቴጉሬዛጣይቱ ብጡልየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንስልጤአራት ማዕዘንህንድአብርሀም ሊንከንአዳም ረታየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክሊቢያንዋይ ደበበቤተክርስቲያንየአዲስ አበባ ከንቲባመስቃንሂውስተንደደሆየኢትዮጵያ አየር መንገድዓረፍተ-ነገርነፕቲዩንሥነ ፈለክሲንጋፖርቂጥኝየአፍሪካ ቀንድጊዜዝንዠሮናይሎ ሳህራዊ ቋንቋዎችየአገሮች ገንዘብ ምንዛሪሰይጣንጠጣር ጂዎሜትሪ🡆 More