መግነጢስ

ማንኛውም የመግነጢስ መስክ የሚፈጥር መሳሪያ በሙሉ 'ማግኔት ይባላል። የመግነጢስ መስክ በአይን የማይታይ ቢሆንም ነገር ግን በዚህ ሜዳ ውስጥ አንዳንድ በረታብረቶች በተለይም ብረት ነክ የሆኑት ወደ ማግኔቱ የመሳብ አዝማሚያ ያሳያሉ። እርግጥ ነው የማግኔት ባህርይ መሳብ ብቻ ሳይሆን ሌሎችን ማግኔቶችን የመግፋትም ባህርይ አለው።

መግነጢስ
ይህ ስእል የሚያሳየው እንዴት የብረት ቁርጥራጮች እራሳቸውን ከማግኔቱ የሜዳ መስመር አንጻር እንደሚደረድሩ ነው
መግነጢስ
የማግኔቱ ሜዳ መስመሮች በስእል

ማግኔት የሚለዉ ቃል magnesia ከሚባል ከጥንት ከተማ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኝ ነው። ማግኔቶች የተለያዩ ቅርፅ አላቸው ከእነሱም ውስጥ bar,horse shoe,u-shaped and cylindrical ናቸው።

Tags:

መግነጢስ መስክ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

የድመት አስተኔመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልቀይስርሰዋስውየኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራአቡነ ጴጥሮስከርከሮየወባ ትንኝቪክቶሪያ ሀይቅክርስቶስ ሠምራየመጀመሪያው የዓለም ጦርነትስልክኮንሶባህር-ዳር ቀበሌ 07የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩መስተፃምርቲማቲምየፖለቲካ ጥናትረጅም ልቦለድመልከ ጼዴቅሀብቷ ቀናየኢትዮጵያ ብርምሥራቅ አፍሪካየኢንዱስትሪ አብዮትማይልፈቃድየኮርያ ጦርነትቆለጥየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግብረትህይወትውሃጉሬዛሙላቱ አስታጥቄጥድሊዮኔል ሜሲየቪዛ መስፈርቶች ለኢትዮጵያ ዜጎችፍዮዶር ዶስቶየቭስኪጁፒተርቤተክርስቲያንጤፍድንገተኛድግጣነፕቲዩንሩዝጋሪካንጋሮቦሩ ሜዳሚካያ በሀይሉባሕልቁርአንየሰው ልጅ ጥናትርግብአረቄሥነ ባህርይመስተዋድድጉግልሳይንስብጉንጅዘጠኙ ቅዱሳንእግር ኳስዶሮፀደይሰለሞንየሐዋርያት ሥራ ፩መድኃኒትእስፓንያወረቀትቤንችአፋር (ክልል)ጠላ🡆 More