ሐሙስ የሳምንቱ አምስተኛ ቀን ሲሆን ረቡዕ በኋላ ከዓርብ በፊት ይገኛል። ስሙ ሐምስ (አምስተኛ) ከሚለው የግዕዝ ቁጥር የወጣ ነው።
ቋንቋ | ስም | ትርጉም |
ጀርመንኛ | Donnerstag (ዶነርስታግ) | የነጎድጓድ (አምላክ) ቀን |
ቻይንኛ | 星期四 (ሺንግ ጪ ስር)) | አራተኛው ቀን ከሳምንት |
እስፓንኛ | Jueves (ህዌቨስ) | የጁፒተር (አምላክ) ቀን |
ፈረንሳይኛ | Jeudi (ዡዲ) | የጁፒተር ቀን |
ጣልኛ | Giovedì (ጆቬዲ) | የጁፒተር ቀን |
እንግሊዝኛ | Thursday (ስርዝደይ) | የነጎድጓድ ቀን |
ሆላንድኛ | Donderdag (ዶንደርዳግ) | የነጎድጓድ ቀን |
ጃፓንኛ | 木曜日 (ሞኩዮቢ) | የጁፒተር (ፈለክ) ቀን |
ፖርቱጊዝ | Quinta-feira (ኪንታፈይራ) | አምስተኛው ቀን |
ዘመናዊ ግሪክ | Πέμπτη (ፐምፕቴ) | አምስተኛው ቀን |
ዕብራይስጥ | יום חמישי (ዮም ሐሚሺ) | አምስተኛው ቀን |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሐሙስ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.