ሆንግ ኮንግ (በቻይንኛ 香港) ከቻይና ሁለት ልዩ አስተዳደር ካላቸው ግዛቶች አንዱ ነው፤ (ሁለተኛው ማካው ሲሆን)። የሚገኘው በደቡባዊ የቻይና ጠረፍ ሲሆን በፐርል ወንዝ አፍ (ዴልታ) እና የደቡብ ቻይና ባህር ይዋሰናል። ይህ አካባቢ ከአለማችን ከፍተኛ የህዝብ ጥግግት ካላቸው ቦታዎች አንዱ ነው። ይህም በ1,104 ኪ.ሜ.
ካሬ ውስጥ ሰባት ሚሊዮን ሰዎችን በመያዝ ነው።
በቻይና ሪፐብሊክ የሆንግ ኮንግ ልዩ አስተዳደር | ||||||
---|---|---|---|---|---|---|
| ||||||
ሆንግ ኮንግ ቀይ ቀለም | ||||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | ቻይንኛ | |||||
መንግሥት ዋና አስተዳደር | ከፊል ዲሞክራቲክ ዶናልድ ሳንግ | |||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) | 104ኪ.ሜ. ካሬ | |||||
የሕዝብ ብዛት የ2003 ዓ.ም. ግምት የ2002 ዓ.ም. ቆጠራ | 7,055,071 7,061,200 | |||||
ገንዘብ | የሆንግ ኮንግ ዶላር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC +8 | |||||
የስልክ መግቢያ | +852 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ | .hk |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሆንግ ኮንግ, which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.