ሄሮዶቶስ

ሄሮዶቶስ ወይም ሄሮዶቱስ (ግሪክ፦ Ηρόδοτος) የጥንታዊ ግሪክ (492-433 ዓክልበ.) ታሪክ ጸሓፊ ነበረ። የታሪክ መረጃዎቹን በሥርዓት በመሰብሰብ እና በማቀናበሩ የታሪክ-አባት በመባል ይታወቃል።

ሄሮዶቶስ
የሄሮዶቶስ ሃውልት

ኢትዮጵያ በሄሮዶቶስ

«ሂስቶሪያይ» (ታሪኮች) በሚባል ጽሑፍ (472 ዓክልበ. ገደማ) ሄሮዶቶስ ስለ «ኢትዮጵያ» ጥንታዊ መረጃ አቅርቧል። በሄሮዶቱስ አስተያየት ኢትዮጵያ ከኤለፋንቲን ደሴት (የአሁኑ አስዋን) ጀምሮ ከግብጽ ወደ ደቡብ የሚገኘው አገር ሁሉ ነው። በወርቅ፣ የዝሆን ጥርስና ዞጲ እንጨት ሀብታም አገር ነው። አንድ ዋና ከተማ በሜሮዌ አላቸው፤ እዚያ አማልክታቸው ዜውስ እና ዲዮናስዮስ ብቻ ናቸው ይላል። በፈርዖን 1 ፕሳምቲክ ዘመን (650 ዓክልበ. ገደማ) ብዙ የግብጽ ወታደሮች አገራቸውን ከደው በኢትዮጵያውያን መካከል እንደ ሰፈሩ ይላል። ከግብጽ 330 ፈርዖኖች፣ 18ቱ ኢትዮጵያውያን (ማለት የኩሽ ፈርዖኖች) ነበሩ ብሎ ጻፈ። ግዝረት ከሚፈጽሙት አገሮች አንድ መሆናቸውን ይመስክራል።

የፋርስ ንጉሥ ካምቢስስ (570 ዓክልበ. ገደማ) ሰላዮችን ወደ ኢትዮጵያውያን እንደ ላከ ሄሮዶቶስ ይነግረናል። ጠንካራና ጤነኛ ሕዝብ አገኙ። ካምቢስስ ከዚያ ወደ ኢትዮጵያ ቢዘምትም በቂ ስንቅ ባለማዘጋጀታቸው ለሥራዊቱ በፍጹም አልተከናወነምና ቶሎ ተመልሱ።

Tags:

ታሪክግሪክ (ቋንቋ)

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

እየሱስ ክርስቶስመዲናስሜን አሜሪካደቡብ አፍሪካጋስጫ አባ ጊዮርጊስመንፈስ ቅዱስሙሴልብነ ድንግልደምእግዚአብሔርዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅመድኃኒትጉጉትትምህርትዳግማዊ ዓፄ ዳዊትንጉስ ጊንጥንዋይ ደበበደብረ ወርቅዋና ከተማአይሁድናማርክሲስም-ሌኒኒስምዘመነ መሳፍንትየአሜሪካ ፕሬዚዳንትአዲስ ኪዳንየአድዋ ጦርነትአማራ (ክልል)ቋንቋታንጋንዪካ ሀይቅየምድር መጋጠሚያ ውቅርየኢትዮጵያ እጽዋትእስያሥነ-ፍጥረትሂሩት በቀለቁልቋልግዕዝዐቢይ አህመድቅማንትመፍቻ መንገዶችፈሊጣዊ አነጋገርበቂና አስፈላጊመካከለኛው ምሥራቅአፍሪቃሳዳም ሁሴንየሕገ መንግሥት ታሪክውሻየኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማጉማሬቅድስት አርሴማሰባአዊ መብቶችባርሴሎና እግር ኳስ ክለብአሜሪካታይታኒክ (ፊልም)ፍትሐ ነገሥትኢንግላንድየኮምፒዩተር አውታርቻይናይኩኖ አምላክአውሮፓፋርስኛዩክሬንአቡነ ተክለ ሃይማኖትዓፄ ቴዎድሮስእግር ኳስአላማጣአንበሳእየሩሳሌምጥርኝቀበሮብር (ብረታብረት)ኢያሱ ፭ኛአክሱም መንግሥትየኢትዮጵያ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶችና ኤጀንሲዎችድብርትእንጀራ🡆 More