የ ትረካዎች በታዋቂዋ እንግሊዛዊ ደራሲ ሮውሊንግ (J.
K. Rowling) የተፃፉ ትረካዎች ናቸው። የሀሪ ፖተር መፅሐፎች ሰባት ተከታታይ ትረካዎች ሲሆኑ የሚያጠነጥኑትም በአንድ አስማት የሚማር ልጅ ላይ ነው።
የሰባቱም ተከታታይ ክፍሎች ርዕስ እንደሚከተለው ነው።
ሃሪ ፖተር (ተከታታይ ፊልሞች) በሰባቱም የትረካ መጽሐፎች ላይ በመመስረት በተለያዩ አመታት ወጥተዋል። እነዚህም፡
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |
This article uses material from the Wikipedia አማርኛ article ሃሪ ፖተር (መፅሐፍ), which is released under the Creative Commons Attribution-ShareAlike 3.0 license ("CC BY-SA 3.0"); additional terms may apply (view authors). Content is available under CC BY-SA 4.0 unless otherwise noted. Images, videos and audio are available under their respective licenses.
®Wikipedia is a registered trademark of the Wiki Foundation, Inc. Wiki አማርኛ (DUHOCTRUNGQUOC.VN) is an independent company and has no affiliation with Wiki Foundation.