ኦስካር

የአካዳሚ ሽልማት (እንግሊዝኛ፡ Academy Award፤ ሲነበብ፡ አካደሚ አዋርድስ) ወይም ኦስካር (እንግሊዝኛ፡ Oscar እየተባለ የሚጠራው በአሜሪካ የስዕል ጥበብ እና ሳይንስ ማዕከል የሚዘጋጅ አመታዊ የፊልም (ዘርፍ)ኢንዱስትሪ ተሳታፊዎች ሽልማት ነው። ይህ ሽልማት የሚሰጠው በአመት አንድ ጊዜ የሚካሄድ የምርጥ ፊልሞች መሸለሚያ ዝግጅት ላይ ነው።

ኦስካር
የአካዳሚ ሽልማት ዋንጫ

ይህ የሽልማት ዘርፍ በአለማችን ሚዲያ እድሜ ጠገቡ ነው። ሌሎች እንደ ግራሚ አዋርድስ፣ ኤሚ አዋርድስ፣ ጎልደን ግሎብ አዋርድስ እና ሌሎች የሚዲያ ዘርፍ ሽልማቶች ከዚሁ ሽልማት የተቀዱ ናቸው። ኦስካር በአለማችን ትልቁ የፊልም ሽልማት መድረክ ነው።

ማጣቀሻ

Tags:

አሜሪካእንግሊዝኛ

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ዮሐንስ ፬ኛአምቦአፋርኛሴቶችእግዚአብሔርሀዲስ ዓለማየሁየአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝርሙላቱ አስታጥቄንግሥት ኤልሣቤጥ ዳግማዊትአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭመንግሥትስሜን አሜሪካየደም ቧንቧእየሩሳሌምስብሐት ገብረ እግዚአብሔርጳውሎስተወለደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔርሥነ ውበትየቅድስት ድንግል ማርያም ስሞችበላይ ዘለቀየኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎችሼህ ሁሴን ጅብሪልጋብቻፌስቡክLአክሊሉ ለማ።የአለም ፍፃሜ ጥናትየኢትዮጵያ ብሔራዊ ፓርክአቡጊዳየኖህ ልጆችየኢትዮጵያ ሕገ መንግስትፔሩመካከለኛ አሜሪካአገውኛክፍለ ዘመንኢሳያስ አፈወርቂግሥኤሊወልቂጤመሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲአዕምሮንጉሥአፈወርቅ ተክሌሮማይስጥዓረፍተ-ነገርአልበርት አይንስታይንከፍታ (ቶፖግራፊ)ራስ ዳርጌዶሮአሰፋ አባተአምልኮግብረ ስጋ ግንኙነትአበበ ቢቂላቁርአንጎንደር ከተማፔንስልቫኒያ ጀርመንኛለንደንየአዋሽ በሔራዊ ፓርክኮኮብዚምባብዌጣና ሐይቅሳይንስሩዋንዳቅዱስ ገብረክርስቶስውሻቁንጫተረትና ምሳሌ፡ ዳንኤል አበራብር (ብረታብረት)ደጃዝማች ኪዳኔ ወልደመድኅንየተፈጥሮ ሀብቶችቀንድ አውጣጉራጌደርግእምስ🡆 More