A

A / a በላቲን አልፋቤት መጀመርያው ፊደል ነው።

የላቲን አልፋቤት
A B C D E F
G H I J K L M
N O P Q R S T
U V W X Y Z
ተጨማሪ ምልክቶች፦
Þ...

A

እንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኧይ/ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ «ኣ» ን ድምጽ ኃይል ይወክላል።

ግብፅኛ
ኢሕ
ቅድመ ሴማዊ
አሌፍ
የፊንቄ ጽሕፈት
አሌፍ
የግሪክ ጽሕፈት
አልፋ
ኤትሩስካዊ
A
ላቲን/ኪርሎስ
A
Egyptian hieroglyphic ox head A Phoenician aleph Greek alpha Etruscan A Roman A

የ«A» መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት «አሌፍ» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበሬ ራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ (ከነዓን) ሰዎች ተለማ።

በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ («እ») ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ «ኣ» ለማመልከት ተጠቀመ። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "አልፋ" (Α α) ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ «አ» («አልፍ») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «አሌፍ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'A' ዘመድ ሊባል ይችላል።

A
በ"Wiki Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ A የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።

Tags:

ላቲን አልፋቤት

🔥 Trending searches on Wiki አማርኛ:

ጫማ (የርዝመት አሀድ)በገናፅጌ ማርያም ገብሩ ደስታብሔርአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስፋርስሼህ ሁሴን ጅብሪልመርየም የእየሱስ (አ.ሰ) እናትፊልምፖለቲካየሳይንስና ቴክኖሎጂ መረጃ ማዕከል (ኢትዮጵያ)አፈ፡ታሪክአባ ጎርጎርዮስውክፔዲያበዓሉ ግርማኒንተንዶሀዲያአቡነ የማታ ጎህግዕዝየኢትዮጵያ አየር መንገድውዳሴ ማርያምዳማ ከሴቢልሃርዝያመልከ ጼዴቅሐረሪ ሕዝብ ክልልመጽሐፈ ኩፋሌጅማ ዩኒቨርስቲካናዳቃል (የቋንቋ አካል)ግመልዋና ከተማመጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤልማን ያውራ የነበረ ማን ያርዳ የቀበረጂዎሜትሪኣጠፋሪስየኢትዮጵያ ብርሆሣዕና በዓልሳዑዲ አረቢያአለቃ ታየአትክልትፀሐይዐቢይ አህመድየተባበሩት የዓረብ ግዛቶችየአፍሪቃ አገሮችአባታችን ሆይ2ኛው ዓለማዊ ጦርነትአቡነ ጴጥሮስየፌደራል የሥነምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽንባሕላዊ መድኃኒትወልቃይትክሪስቶፎር ኮሎምበስስምአስመራካናቢስ (መድሃኒት)ቅዱስ ዐማኑኤልብጉንጅፕሮቴስታንትሱለይማን እጹብ ድንቅኬሚካል ኢንጂኔሪንግእየሱስ ክርስቶስመንግስቱ ኃይለ ማርያምስልክኔቶስንዝር ሲሰጡት ጋትነብርየዊኪፔዲያዎች ዝርዝርጥንቸልየተባበሩት ግዛቶችአሰግድ ግብረእግዚአብሄርአፈርሰለሞናዊው ሥርወ መንግሥት🡆 More